ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 25:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብም ዔሳውን፣ “እንግዲያማ፣ አስቀድመህ ማልልኝ” አለው፤ ስለዚህም ማለለት፤ ብኵርናውንም ለያዕቆብ ሸጠለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 25:33