ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 25:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይስሐቅ ርብቃን ሲያገባ ዕድሜው አርባ ዓመት ነበር፤ ርብቃ በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ የሚኖረው የሶርያዊው የባቱኤል ልጅ፣ የሶርያዊውም የላባ እኅት ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 25:20