ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 25:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዘሮቹም መኖሪያቸውን ከግብፅ ድንበር አጠገብ፣ ወደ አሦር በሚወስደው መንገድ፣ በኤውላጥና በሱር መካከል አደረጉ፤ ከወንድሞቻቸውም ሁሉ ጋር በጠላትነት ኖሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 25:18