ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 25:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አብርሃም ኬጡራ የተባለች ሌላ ሚስት አገባ።

2. እርሷም፦ ዘምራንን፣ ዮቅሳንን፣ ሜዳንን፣ ምድያምን፣ የስቦቅንና ስዌሕን ወለደችለት።

3. ዮቅሳንም ሳባንና ድዳንን ወለደ፤ የድዳንም ልጆች፦ አሦራውያን፣ ለጡሳውያንና ለኡማውያን ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 25