ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 23:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ስማን ጌታዬ፤ አንተ እኮ በእኛ ዘንድ እንደ ኀያል መስፍን ነህ፤ ከመቃብር ቦታችን በመረጥኸው ስፍራ ሬሳህን መቅበር ትችላለህ፤ ማናችንም ብንሆን የሞተብህን ሰው እንዳትቀብርበት የመቃብር ቦታችንን አንከለክልህም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 23:6