ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 22:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋክብት፣ እንደ ባሕር ዳር አሸዋም አበዛዋለሁ። ዘሮችህም የጠላቶቻቸውን ደጆች ይወርሳሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 22:17