ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 21:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕፃኑ አደገ፤ ጡት መጥባቱንም ተወ። አብርሃምም ይስሐቅ ጡት በጣለባት ዕለት ታላቅ ድግስ ደገሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 21:8