ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 2:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር አምላክ (ያህዌ ኤሎሂም) የዱር አራዊትንና የሰማይ ወፎችን ከምድር ሠርቶ ነበር፤ ለእያንዳንዳቸውም ምን ስም እንደሚያወጣላቸው ለማየት ወደ አዳም አመጣቸው። አዳም ሕይወት ላላቸው ፍጡራን ሁሉ ያወጣላቸው ስም መጠሪያቸው ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 2:19