ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 19:36-38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

36. ስለዚህ ሁለቱም የሎጥ ሴት ልጆች ከአባታቸው አረገዙ።

37. ትልቋ ልጁ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ሞዓብ ብላ ጠራችው፤ እርሱም የዛሬዎቹ ሞዓባውያን አባት ነው።

38. ትንሿ ልጁም እንደዚሁ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ቤንአሚ ብላ ጠራችው፤ እርሱም የዛሬዎቹ አሞናውያን አባት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 19