ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 19:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሎጥ በዞዓር መኖርን ስለ ፈራ፣ ከዚያ ተነሥቶ ከሁለቱ ሴት ልጆቹ ጋር በአቅራቢያው ወደሚገኙት ተራሮች ሄደ፤ መኖሪያውንም ከሁለት ሴት ልጆቹ ጋር በዋሻ ውስጥ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 19:30