ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 19:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁለቱ መላእክት ምሽት ላይ ሰዶም ደረሱ፤ ሎጥም በሰዶም ከተማ መግቢያ በር ተቀምጦ ነበር፤ ሎጥም መላእክቱን ሲያይ ሊቀበላቸው ብድግ አለ፤ በግምባሩም ወደ ምድር ተደፍቶ እጅ ነሣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 19:1