ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 17:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእኔና በአንተ፣ ከአንተም በኋላ ከዘርህ ጋር ከትውልድ እስከ ትውልድ የዘላለም ኪዳኔን እመሠርታለሁ፤ በዚህም የአንተና ከአንተም በኋላ የዘርህ አምላክ (ኤሎሂም) እሆናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 17:7