ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 17:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያችም ዕለት አብርሃም እግዚአብሔር (ያህዌ) ባዘዘው መሠረት ልጁን እስማኤልን፣ በቤቱ ውስጥ የተወለዱትንና ከውጭ በገንዘቡ የገዛቸውን ወንዶች በሙሉ ገረዛቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 17:23