ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 12:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ተነሥቶ ከቤቴል በስተ ምሥራቅ ወዳሉት ተራሮች ሄደ፤ ቤቴልን በምዕራብ፣ ጋይን በምሥራቅ አድርጎ ድንኳን ተከለ፣ በዚያም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሠዊያ ሠራ፤ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ስም ጠርቶ ጸለየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 12:8