ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 12:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር (ያህዌ) አብራምን እንዲህ አለው፤ “አገርህን፣ ወገንህንና የአባትህን ቤት ትተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ሂድ።

2. “ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ፤ደግሞም እባርክሃለሁ፤ስምህን ገናና አደርገዋለሁ፤ለሌሎች በረከት ትሆናለህ።

3. የሚባርኩህን እባርካለሁ፤የሚረግሙህን እረግማለሁ፤በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 12