ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 1:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድር ዕፀዋትን፣ እንደየወገናቸው ዘር የሚሰጡ ተክሎችንና በውስጣቸው ዘር ያለባቸው ፍሬ የሚያፈሩትን ዛፎች በየወገኑ አበቀለች። እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ይህ መልካም እንደሆነ አየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 1:12