ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 4:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቡም አመኑ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ስለ እነርሱ የሚገደው መሆኑንና መከራቸውን ማየቱን በሰሙ ጊዜ ተንበረከኩ፤ በስግደትም አመለኩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 4:31