ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 4:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴ በምድያም ሳለ እግዚአብሔር (ያህዌ)፣ “አንተን ሊገድሉህ የሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ ሞተዋልና ተመልሰህ ወደ ግብፅ ሂድ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 4:19