ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 39:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከንጹሕ ወርቅ የተቀደሰውን አክሊል ሰሌዳ ሠርተው፣ በማኅተም ላይ እንደ ተቀረጸ ጽሑፍ፣ “ቅዱስ ለእግዚአብሔር (ያህዌ)” የሚል ቀረጹበት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 39:30