ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 39:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሁለት ተጨማሪ የወርቅ ቀለበቶችን ሠርተው ልክ ከኤፉዱ መታጠቂያ በላይ፣ ከመጋጠሚያው አጠገብ፣ ከኤፉዱ ፊት ለፊት ካሉት ከትከሻ ንጣዮች ጋር አያያዟቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 39:20