ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 34:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እርሾ ካለው ከማንኛውም ነገር ጋር የደም መሥዋዕት ለእኔ አታቅርብ፤ ከፋሲካ በዓል የተረፈው መሥዋዕት እስከ ማለዳ አይቆይ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 34:25