ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 30:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ላዩን፣ ጐኖቹን ሁሉና ቀንዶቹን በንጹሕ ወርቅ ለብጣቸው፤ ዙሪያውን የወርቅ ክፈፍ አብጅለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 30:3