ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 3:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀጥሎም፣ “እኔ የአባቶችህ የአብርሃም፣ የይስሐቅ፣ የያዕቆብ አምላክ (ኤሎሂም) ነኝ” አለው። በዚህ ጊዜ ሙሴ እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ፊት ለፊት ማየት ስለ ፈራ ፊቱን ሸፈነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 3:6