ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 3:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም እግዚአብሔርን (ኤሎሂም)፣ “ወደ እስራኤል ልጆች ሄጄ፣ ‘የአባቶቻችሁ አምላክ ወደ እናንተ ልኮኛል’ ስላቸው ‘ስሙ ማን ነው?’ ብለው ቢጠይቁኝ ምን እላቸዋለሁ?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 3:13