ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 28:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁለት ተጨማሪ የወርቅ ቀለበቶች አበጅተህ ከኤፉዱ መታጠቂያ ከፍ ብሎ ከመጋጠሚያው አጠገብ ካለው በኤፉዱ ፊት ለፊት፣ በትከሻ ላይ ካሉት ንጣዮች ግርጌ ጋር አያይዘው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 28:27