ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 27:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አደባባዩ ርዝመቱ አንድ መቶ ክንድ፣ ስፋቱ አምሳ ክንድ ሆኖ፣ በቀጭኑ ከተፈተለ ማግ ቁመታቸው አምስት ክንድ የሆነ መጋረጃዎችና የነሐስም መቆሚያዎች ያሉት ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 27:18