ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 24:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴ ወደ ሕዝቡ ሄዶ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ቃሎችና ሕጎች ሁሉ በነገራቸው ጊዜ በአንድ ድምፅ ሆነው፣ “እግዚአብሔር (ያህዌ) ያለውን ሁሉ እናደርጋለን” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 24:3