ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 21:14-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. አንድ ሰው በተንኰል ሆን ብሎ ሌላውን ቢገድል፣ ከመሠዊያዬ ተወስዶ ይገደል።

15. “አባቱን ወይንም እናቱን የሚመታ ይገደል።

16. “አንዱ ሌላውን ጠልፎ የሸጠ ወይም በተያዘ ጊዜ ከእጁ ላይ የተገኘበት ይገደል።

17. “አባቱን ወይንም እናቱን የሚሰድብ ይገደል።

18. ሰዎች ተጣልተው አንዱ ሌላውን በድንጋይ ወይም በቡጢ ቢመታውና ተመቺው ሳይሞት በአልጋ ላይ ቢውል፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 21