ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 21:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “በፊታቸው የምትደነግጋቸው ሥርዐቶች እነዚህ ናቸው፤

2. “ዕብራዊ አገልጋይ ብትገዛ ስድስት ዓመት ያገልግልህ፤ በሰባተኛው ዓመት ግን ያለ ምንም ክፍያ በነጻ ይሂድ።

3. ብቻውን መጥቶ ከሆነ፣ ብቻውን በነጻ ይሂድ፤ ነገር ግን ሲመጣ ባለ ሚስት ከሆነ፣ እርሷ አብራው ትሂድ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 21