ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 2:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰውየውም፣ “አንተን በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ማን አደረገህ? ግብፃዊውን እንደ ገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ትፈልጋለህን?” አለው። ሙሴም፣ “ለካስ ያደረግሁት ነገር ታውቆአል!” በማለት ፈራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 2:14