ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 2:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴ ካደገ በኋላ አንድ ቀን ወገኖቹ ወደሚገኙበት ስፍራ ወጣ፤ በዚያም ተገድደው ከባድ ሥራ ሲሠሩ ተመለከተ፤ ዕብራዊ ወገኑንም አንድ ግብፃዊ ሲደበድበው አየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 2:11