ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 19:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴ እግዚአብሔርን (ያህዌ) እንዲህ አለው፤ “ሕዝቡ ወደ ሲና ተራራ ሊወጡ አይችሉም፤ ምክንያቱም አንተ ራስህ ‘በተራራው ዙሪያ ወሰን አድርግ፤ የተቀደሰም በማድረግ ለየው’ በማለት አስጠንቅቀኸናልና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 19:23