ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 19:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር (ያህዌ) በሲና ተራራ ጫፍ ላይ ወረደ፤ ሙሴን ወደ ተራራው ጫፍ ጠራው፤ ሙሴም ወጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 19:20