ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 19:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሲና ተራራ እግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት ስለወረደበት በጢስ ተሸፍኖ ነበር። ጢሱ ከምድጃ እንደሚወጣ ጢስ ወደ ላይ ተትጐለጐለ፤ ተራራውም በሙሉ በኀይል ተናወጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 19:18