ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 19:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በድንጋይ ይወገራል ወይም በቀስት ይወጋል፤ ምንም እጅ በእርሱ ላይ አያርፍም፤ ሰውም ሆነ እንስሳ በሕይወት እንዲኖር አይተውም።’ ወደ ተራራው መውጣት የሚችሉት ከፍ ባለ ድምፅ መለከት በተነፋ ጊዜ ብቻ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 19:13