ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 18:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም እግዚአብሔር (ያህዌ) ለእስራኤል ሲል በፈርዖንና በግብፃውያን ላይ ያደረገውን ሁሉ፣ በመንገድም ላይ ስላጋጠማቸው መከራ ሁሉና እግዚአብሔርም (ያህዌ) እንዴት እንዳዳናቸው ለአማቱ ነገረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 18:8