ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 17:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም ኢያሱን፣ “ከሰዎቻችን አንዳንዶቹን ምረጥና አማሌቃውያንን ለመውጋት ውጣ፤ በነገው ዕለት የእግዚአብሔርን (ኤሎሂም) በትር በእጆቼ ይዤ በኰረብታው ጫፍ ላይ እቆማለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 17:9