ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 17:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ “ሲታወስ እንዲኖር ይህን በጥቅልል መጽሐፍ ላይ ጻፈው፤ ኢያሱም መስማቱን አረጋግጥ፤ ምክንያቱም የአማሌቃውያንን ዝክር ከሰማይ በታች ፈፅሜ እደመስሳለሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 17:14