ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 16:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእርሱ ላይ ያሰማችሁትን ማጒረምረም ሰምቷልና በማለዳ እግዚአብሔርን (ያህዌ) ክብር ታያላችሁ፤ ለመሆኑ በእኛስ ላይ የምታጒረመርሙት እኛ ምንድን ነንና ነው?” አሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 16:7