ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 16:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አለው፤ “ከሰማይ እንጀራ አዘንብላችኋለሁ። ሕዝቡም በየቀኑ እየወጡ ለዕለት የሚበቃቸውን ይሰበስቡ፤ በዚህም ትእዛዛቴን ይጠብቁ እንደሆነ እፈትናቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 16:4