ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 16:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መላው የእስራኤል ማኅበር ከግብፅ በወጡ በሁለተኛው ወር በዐሥራ አምስተኛው ቀን ከኤሊም ተነሥተው በኤሊምና በሲና መካከል ወደምትገኘው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 16:1