ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 15:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሙሴ እስራኤልን ከቀይ ባሕር እየመራቸው ወደ ሱር ምድረ በዳ ሄዱ፤ ለሦስት ቀናት ውሃ ሳያገኙም በምድረ በዳ ተጓዙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 15:22