ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 15:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የፈርዖን ፈረሶች፣ ሠረገሎቹና ፈረሰኞቹ ወደ ባሕሩ በገቡ ጊዜ እግዚአብሔር (ያህዌ) የባሕሩን ውሃ በላያቸው ላይ መለሰባቸው፤ እስራኤላውያን ግን በባሕሩ ውስጥ በደረቅ ምድር ተሻገሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 15:19