ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 15:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከዚያም ሙሴና እስራኤላውያን ይህን መዝሙር ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ዘመሩ፤“ከፍ ከፍ ብሎ ከብሮአልና፣ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) እዘምራለሁ፤ፈረሱንና ፈረሰኛውን፣በባሕር ውስጥ ጥሎአልና።

2. ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ድነቴም ሆነልኝ፤እርሱ አምላኬ ነው፤ አመሰግነዋለሁ፤የአባቴ አምላክ (ኤሎሂም) ነው፤ እኔም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።

3. ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ተዋጊ ነው፤ስሙም እግዚአብሔር (ያህዌ) ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 15