ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 13:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ በቀንም ሆነ በሌሊት መጓዝ ይችሉ ዘንድ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) በቀን በመንገዳቸው ሊመራቸው በደመና ዓምድ፣ በሌሊት ደግሞ ብርሃን ሊሰጣቸው በእሳት ዓምድ በፊታቸው ይሄድ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 13:21