ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 13:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከአህያ በመጀመሪያ የተወለደውን ውርንጫ ግን በጠቦት ትዋጁታላችሁ፤ አህያውን ካልዋጃችሁት ግን አንገቱን ስበሩት። ከወንድ ልጆቻችሁ መካከል በኵር የሆኑትን ሁሉ ዋጁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 13:13