ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 12:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፈርዖን ሙሴንና አሮንን ሌሊቱን አስጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ተነሡ እናንተና እስራኤላውያን ከሕዝቤ መካከል ውጡ ሂዱ፤ በጠየቃችሁት መሠረት እግዚአብሔርን (ያህዌ) አምልኩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 12:31