ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፀአት 1:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ እያስጨነቁ የግዳጅ ሥራ የሚያሠሯቸውን አሠሪ አለቆች ሾሙባቸው። እስራኤላውያንም ፊቶምና ራምሴ የተባሉ ንብረት ማከማቻ ከተሞችን ለፈርዖን ሠሩለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 1:11