ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 6:6-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ።

7. ለልጆችህም አስጠናቸው፤ በቤትህ ስትቀመጥ፣ በመንገድም ስትሄድ፣ ስትተኛና ስትነሣም ስለ እነርሱ ተናገር።

8. በእጅህ ላይ ምልክት አድርገህ እሰራቸው፤ በግንባርህም ላይ ይሁኑ።

9. በቤትህ መቃኖች በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው።

10. አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ለአንተ ለመስጠት ለአባቶችህ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ወደ ማለላቸው ምድር ሲያስገባህ፣ በዚያም ያልሠራሃቸውን ታላላቅና ያማሩ ከተሞችን፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 6