ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘዳግም 5:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ቅረብ፤ አምላካችን እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የሚለውን ሁሉ አዳምጥ፤ ከዚያም አምላካችን እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የሚነግርህን ሁሉ ንገረን፤ እኛም እንሰማለን፤ እናደርገዋለንም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 5:27